Quiz
ምሳሌይዊ አነጋገሮች
Questions in this quiz (2)
1ሁለት እግር አለኝ ተብሎ ሁለት ዛፍ ላይ አይወጣም።
- Aባንድ ጊዜ ሁለት ነገር ማከናወን አስቸጋሪ ነው።
- Bላም አለኝ በሰማይ፣ ወተቷንም አላይ።
- Cበአንድ ጊዜ መዝፈን አይቻልም።
2መጫር ያበዛች ዶሮ መታረጃዋን ካራ ታወጣለች።
- Aከደበደቡ አይቀር ጥርሱን ማራገፍ ነው።
- Bአጉል ጥጋብ በራስ ላይ ችግር ያስከትላል።
Information
- Description
- ምሳሌያዊ አነጋገሮች የአማርኛ ውበት ናቸው።
- Author
- melese abraham
- Language
- English
- Views
- 98
- History
- Created on 3 May 2016 · updated on 11 Jul 2016
- Tags
- Rating
- No ratings yet Rate this quiz